አሰራርን የተከተለ እና ውስን የሆነውን የመሬት ሀብት ያማከለ የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ስራ ማከናወን፤ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን መልሶ በማልማት፤ የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ እና የመሬት ባንክ ስርዓት በመዘርጋት የመብት ፈጠራ ስራን በማከናወን ፍትሃዊ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት
በ2022 ዓ/ም ዘመናዊ የመሬት ልማትና አስተዳደር ስርዓት የተዘረጋበት፤ የላቀ አገልግሎት የሚሰጥበት እና የተገልጋይ እርካታ የተረጋገጠበት ተቋም ሆኖ ማየት